ለዘብተኝነት

ለዘብተኝነት ግለሰባዊ ነጻነትንና ማህበረሰባዊ እኩልነትን እንደ ግብ የሚያራምድ የፖለቲካ አስተሳሰብ አይነት ነው። በለዘብተኝነት አስተሳሰብ ግለሰቦች፣ ሌሎች ግለሰቦችን እስካልጎዱ ድረስ፣ ህይወታቸውን ደስ ባላቸው መልኩ ሲመሩ ነጻነታቸውን ተቀዳጁ ይባላል። ይህን ግለሰባዊ ነጻነት መንግስት በህግ እንዲያስከበር ይገፋል። ዲሞከራሲን በመደገፍ መንግስት በነጻና የማያዳላ ምርጫ እንዲመሰረት ይሰብካል።

ደግሞ ይዩ

ወግ አጥባቂነት


ተጨማሪ ንባብ