ባክቴሪያ

ባክቴሪያ በኤሌክትሮን አጉሊ መነፅር ሲታይ

ባክቴሪያዎች ቅድመኑክለሳውያን (prokaryote microorganisms) ናቸው። ቅድመኑክለሳውያን ማለትም ፦ ኑክለስና ሌሎች በክርታስ የተሸፈኑ ክፍለ ህዋሳት የሌሏቸው መሆናቸው ከአርኬአዎች ጋር ያመሳስላቸዋል። እንደ ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው።

ይዩ

ዋቢ ምንጭ =ጤና ይስጥልኝ ባክቴሪያ

  1. ^ Schulz, H.; Jorgensen, B. (2001). "Big bacteria". Annu Rev Microbiol. 55: 105–37. doi:10.1146/annurev.micro.55.1.105. PMID 11544351