ታኅሣሥ

ታህሳስ

የታኅሣሥ ቀናት
1 2 3 4 5 6 7
8 9 10 11 12 13 14
15 16 17 18 19 20 21
22 23 24 25 26 27 28
29 30

ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው።

«ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።

ቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ካ-ሔር-ካ» (የሔሩ መናፍስት) መጣ።

ጎርጎርዮስ አቆጣጠርዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።


በታኅሣሥ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች

ዘመን

  1. ዘመነ ማቴዎስ
  2. ዘመነ ማርቆስ
  3. ዘመነ ሉቃስ
  4. ዘመነ ዮሀንስ


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

ዋቢ ምንጮች

  1. ^ "The Ethiopic Calendar". Archived from the original on 2014-03-31. በ2009-08-26 የተወሰደ.