ናንሲ (ፈረንሳይኛ፦ Nancy) በሎሬን፣ ፈረንሣይ የሚገኝ ከተማ ነው። የተሰራው በመስፍኑ ጄራርድ ዘሎሬን ናንሲያኩም (Nanciacum) ተብሎ በ1042 ዓ.ም. አካባቢ ነበረ።