አልባንኛ

አልባንኛ የሚነገርባቸው ሥፍራዎች

አልባንኛ (shqip /ሽችፕ/) በተለይ በአልባኒያ የሚነገር ቋንቋ ነው።