ኢደንደሴ የሚባሉት፣ የአከርካሪ አጥንት የሌላቸው እንስሳት ናቸው። በጣም ታዋቂ ከሆኑት ኢደንደሴዎች መካከል ሰፍነግ፣ ዝርግ ቀዲም፣ ሚዶ ማርማላታ፣ ድቡልቡል ትል፣ ጥፍጥፍ ትል፣ ዛጎል ለበስ፣ ጋጥመ-ብዙ እና ሌሎችም የእንስሳ ክፍለ ሰፍኖች ይገኙበታል።
ከእንሳት መካከል አብዛኛዎቹ ኢደንደሴ ናቸው። እንደውም አንድ ግምት እንደሚጠቁመው ከሆነ 97 በመቶ የሚሆነውን የእንስሳት ክፍል ይሸፍናሉ።