ወይራ

ወይራ

ወይራ (Olea europaea) በአለም ዙሪያ የሚገኝ ዛፍ ተክል ነው።

ግዕዝ እንዲሁም በአረብኛ እና በእብራይስጥ ዛፉ «ዘይት» ተብሏል፤ ይህም በአማርኛ «ዘይት» የሚለው ቃል መነሻ ነው።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ቅድመ-ታሪክ ጀምሮ በሜድትራኔያን ባህር ዙሪያ ታርሷል፤ አሁንም በብዙ አገራት ይታድጋል። በተለይ በሞቀ አገር ለባህር ወይም ውቅያኖስ ቅርብ በሆነ ቦታ ይበቅላል።

የተክሉ ጥቅም

ከፍራፍሬው ጭምር የወይራ ምርቶች የወይራ ዘይትና እንጨት ናቸው። የወይራ ቅጠልም በአንዳንድ ባሕላዊ መድሃኒት ውስጥ ይጠቀማል።

በባሕል መድሃኒት፣ የወይራ ዘይት መረቅ ጠብታ በጆሮ ለጆሮ ሕመም ተዘግቧል።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

አደገኛ ዝርዮች፦

  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም