WIKIOUS.COM
Other Languages
Skins
386
NES
W95
WXP
Wiki 90's
Terminal
Free Hand
Wikious
Anandapedia
Sagapedia
Wikithot
1953
ክፍለ ዘመናት፦
19ኛ ምዕተ ዓመት
-
20ኛ ምዕተ ዓመት
-
21ኛ ምዕተ ዓመት
አሥርታት፦
1920ዎቹ
1930ዎቹ
1940ዎቹ
-
1950ዎቹ
-
1960ዎቹ
1970ዎቹ
1980ዎቹ
ዓመታት፦
1950
1951
1952
-
1953
-
1954
1955
1956
1953 አመተ ምኅረት
መስከረም 4
ቀን -
ኦፐክ
(የዘይት አስወጪ አገሮች ድርጅት) በ
ኢራን
፣
ኢራቅ
፣
ኩወይት
፣
ሳዑዲ አረቢያ
ና
ቬኔዝዌላ
መካከል ተመሠረተ።
መስከረም 12
ቀን - ቀድሞ «የፈረንሣይ ሱዳን» የተባለው ቅኝ አገር የ
ማሊ
ሬፑብሊክ ተብሎ ነጻነቱን አዋጀ።
መስከረም 21
ቀን -
ናይጄሪያ
ነጻነቱን ከ
እንግሊዝ
አገኘ።
ኅዳር 19
ቀን -
ሞሪታኒያ
ነጻነቱን ከ
ፈረንሣይ
አገኘ።
ጅምር!
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው።
አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!