WIKIOUS.COM
Other Languages
Skins
386
NES
W95
WXP
Wiki 90's
Terminal
Free Hand
Wikious
Anandapedia
Sagapedia
Wikithot
1966
ክፍለ ዘመናት፦
19ኛ ምዕተ ዓመት
-
20ኛ ምዕተ ዓመት
-
21ኛ ምዕተ ዓመት
አሥርታት፦
1930ዎቹ
1940ዎቹ
1950ዎቹ
-
1960ዎቹ
-
1970ዎቹ
1980ዎቹ
1990ዎቹ
ዓመታት፦
1963
1964
1965
-
1966
-
1967
1968
1969
1966 አመተ ምኅረት
መስከረም 10
ቀን -
ቢሊ ጂን ኪንግ
፣ ሴት
ቴኒስ
ተጫዋች፣
ቦቢ ርግስ
ን በ
ሂውስተን
በማሸንፍ «
የጾታዎች ቴኒስ ውድድር
» አሸናፊ ሆነች።
መስከረም 14
ቀን -
ጊኔ-ቢሳው
ነጻነቱን ከ
ፖርቱጋል
አዋጀ።
መስከረም 26
ቀን -
የዮም ኪፑር ጦርነት
በ
እስራኤል
ና በ
ግብፅ
፣
ሶርያ
ና ሌሎች አገራት መካከል ተጀመረ።
መስከረም 30
ቀን - የ
አሜሪካ
ምክትል ፕሬዚዳንት
ስፒሮ አግንው
ማዕረጉን ተወ።
ጥቅምት 2
ቀን -
ጄራልድ ፎርድ
አዲሱ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነ።
ጥቅምት 13
ቀን - እስራኤል የትኩስ ማቆም ስምምነት ሰብረው ወደ
ካይሮ
ስለ ቀረቡ፣ አጼ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
የእስራኤልና የ
ኢትዮጵያ
ግንኙነቶች ለማቋረጥ ፈቀዱ። በዚሁም ቀን በ
ዋተርጌት ቅሌት
ምክንያት የአሜሪካ ምክር ቤት የመክሰስ ፍርድ በፕሬዚዳንት
ሪቻርድ ኒክሰን
ላይ ለመከራከር ጀመረ።
ጥቅምት 15
ቀን - በሁለተኛ ስምምነት የ አረብ-እስራኤል ጦርነት በይፋ ተጨረሰ። እስራኤል ተጨማሪ መሬት በግብጽና በሶርያ ለጊዜው ይዟል።
ኅዳር 8
ቀን - ኒክሰን ስለ ዋተርጌት ቅሌት ሲጠቀስ «እኔ ወንጀለኛ አይደለሁም» ይላል።
ጥር 28
ቀን - በ
ካሊፎርኒያ
የ
ራንዶልፍ ሄርስት
ልጅ ልጅና ወራሽ
ፓቲ ሄርስት
«ሲምቢዮኒዝ አርነት ሥራዊት» በተባለ ሽብርተኛ ቡድን ተጠለፈች፤ በኋላም የቡድን አባል ለመሆን ቈረጠች።
የካቲት 7
ቀን - በ
አዲስ አበባ
የዩኒቬርሲቲ ተማሮች አድማ ጠሩ።
የካቲት 13
ቀን - የአሜሪካ ታዋቂና የ
ቴሌቪዥን
ትርኢት የነበራቸው ዘፋኝ ባለቤቶች
ሶኒ እና ሼር
ቡደን አባል የነበረችው
ሼር
የትዳር ፍች መፈልግዋን አሳወቀች።
የካቲት 21
ቀን - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
አክሊሉ ሀብተ-ወልድ
ማዕረጋቸውን ተዉ።
ሚያዝያ 19
ቀን - አንዳንድ የኢትዮጵያ ባለሥልጣኖች በሥራዊት ታሠሩ።
ሐምሌ 13
ቀን - የ
ቱርክ
ሥራዊት ወደ
ስሜን ቆጵሮስ
ወረሩ።
ሐምሌ 15
ቀን - የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
እንዳልካቸው መኮንን
ማዕረጋቸውን ተዉ።
ሐምሌ 22
ቀን - አሜሪካዊት ዘፋኝ
ካሥ ኤሊየት
በ32 አመት በአደጋ አረፈች።
ነሐሴ 3
ቀን -
ሪቻርድ ኒክሰን
ማዕረጉን ተዉና በሱ ፈንታ
ጄራልድ ፎርድ
አዲስ
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት
ሆኑ።
ጳጉሜ 3
ቀን - ፕሬዚዳንት ፎርድ ለቀዳሚው ኒክሰን ሙሉ ይቅርታ ሰጠው። በ
አይዳሆ
የሞቶር ቢስክሌት ድፍረተኛ
ኢቨል ክኒቨል
ገደል ለመዝለል ሙከራ አልተከናወነም።
ጳጉሜ 5
ቀን - ጊኔ-ቢሳው ነጻነቱን ከፖርቱጋል አገኘ።
ጅምር!
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው።
አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!